“ቁጡ አንጀት” ፣ የሕክምና ባለሞያዎቹ በእንግሊዝኛው መጠሪያው (Irritable bowel syndrome - IBS) ነው። በሐኪሙ እና በሕመምተኛው መሀከል የሚኖር የተሻለ መግባባት፣ ለሕክምናው ውጤት ሥምረት ይበልጥ አስፈላጊ እንደኾነም ባለሞያዎቹ ያስረዳሉ።
የውስጥ ደዌ እና የጨጓራ፣ የአንጀት እና የጉበት ልዩ ሐኪሙ ዶር. ዳግም አሰፋ፣ በ “ሐኪምዎን ይጠይቁ” ሳምንታዊ ፕሮግራም ሞያዊ ትንታኔ ሰጥተውናል።
ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም