በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የስኳር በሽታ” ሊያስከትል የሚችላቸው ውስብስብ ጣጣዎች እናም መላዎቹ


“በደማችን ውስጥ የሚገኝ የስኳር መጠን .. አመጋገባችን፥ የሰውነታችን ክብደት መጨመር እና የአካል እንቅስቃሴ መኖር ወይም ያለመኖር፤ ያኔ ‘የስኳር ሕመም ያዘኝ’ የሚባለው አባባል ይመጣል።” ዶ/ር ኤልያስ ሰይድ ሲራጅ የሥኳር ሕሙማን ክትትል ባለ ሞያ።

ለመሆኑ “የስኳር በሽታ” ምንድ ነው?

“የስኳር በሽታ” ሊያስከትል የሚችላቸው ጣጣዎች .. የመጀመሪያውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ።
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:08 0:00
“የስኳር በሽታ” ሊያስከትል የሚችላቸው ጣጣዎች እና.. ሁለተኛና የመጨረሻውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ።
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:32 0:00

በስኳር በሽታና እርሱን ተከትለው በሚከሰቱ ውስብስብ የጤና ሁከቶች ዙሪያ ትኩረት በማድረግ «ሃኪምዎን ይጠይቁ፤» የተሰናዳ ቅንብር ነው።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ር ኤልያስ ሰይድ ሲራጅ በምሥራቃዊ ቨርጂኒያ የሕክምና ትምሕርት ቤት የሥኳር ሕሙማን ክትትል ፕሮግራም ዲሬክተር ናቸው።

XS
SM
MD
LG