በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የልብ ላይ ቀዳዳ ወይም ሽንቁር እንደምን ይፈጠራል?


Hole In Heart
Hole In Heart
የልብ ሽንቁር እንደምን ይፈጠራል? (ክፍል አንድ)
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:57 0:00
የልብ ሽንቁር .. ሁለተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:22 0:00
የልብ ላይ ሽንቁር ... ሦሥተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:17 0:00


ሃኪምዎን ይጠይቁ በአዲስ ተከታታይ ቅንብሩ የልብን ጤና በሚመለከት አንድ ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ያተኩራል።

የልብ ሽንቁር እና ስብራት ...

የልብ ነገር ወዲሁም የሚያሳስብ .. አልፎ አልፎም የሚያነጋግር የመሆኑን ያህል አንዳንዴም እንግዳና ለማወቅ የሚያጓጓ ሊሆን ይችላል።

በተለምዶ ከልብ ጋር ተዛምደው በሚነሱ እና የተለየ የስሜት ጫናን ለመግለጽ በሚውሉ ሃረጎች እና የአነጋገር ዘይቤዎች የሚንደረደረው ቅንብር ከተፈጥሮና ኋላ ላይ የሚከሰቱ ጤና ነክ ጉዳዮችን ወደምንመረምርበት ወደማናውቀው ግዙፉ የልብ ዓለም በሃሳብ ይጓዛል።

ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን የልብና የውስጥ ደዌ ከፍተኛ አማካሪ ሃኪሙ ዶ/ር ውብሸት አየነው ናቸው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG