ዋሽንግተን —
በልማድ “የኩላሊት ጠጠር” በመባል በሚታወቀው ሕመም ዙሪያ ምንነትና ሕክምና ላይ ትኩረት ያደረገ አዲስ ተከታታይ ዝግጅት ነው። ሕመሙን ከወዲሁ መከላከል የሚያስችሉ ዘዴዎችንና የሕክምና አማራጮችም ይፈትሻል።
ዶ/ር ተዋበ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በጆርጂያ ክፍለ ግዛት፥ በአትላንታ ከተማ በሚገኘው የፐዲሞንት ሆስፒታል የኩላሊት ልዩ ህክምና ባለሞያ ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።