በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

`የት ይደርሣል` የተባለ ስፖርተኛ፤ ድንቅ ጥበበኛ ወጣው

  • ግርማይ ገብሩ

አርቲስት አሸብር በላይ
አሸብር በላይ “… ጎበዝ ስፖርተኛ ነበር …” ይባላል፡፡ “ከፍ ሲል የማይተካከሉት የእግር ኳስ ተጫዋች ይሆናል” ነበር እየተባለ የሚታማው በሠፈሩ፣ በልጅነቱ፡፡
አርቲስት አሸብር በላይ
አርቲስት አሸብር በላይ

አሁን ታዲያ ጀርመን በሚኖረው ወንድሙ ንጉሤ በላይ ምክንያት ሜዳውንም፣ ማልያውንም ቀየረና ወደ ሙዚቃው ዓለም ጭልጥ ብሎ ገባ - እርሱ እንደሚለው፡፡

ደግሞም ግጥምና ዜማም ለሌሎች እንደሚደርስም ሰምተናል - መቼም `ቁም ነገር ተሠርቶ ሣይሰማ አይታደርም ` እንዲሉ ፡፡

ታዲያ ለዛሬ ሕይወት በቀበሌ ግርማይ ገብሩ ከመቀሌ አሸብርና ታሪኩን ይዞ ያጫውተናል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG