No media source currently available
የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ሁሉም አካላት ግጭቱን እንዲያቆሙ በመወትወት ላይ ባሉበት በዚህ ሰዓት፤ የኢትዮጵያ መንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የትግራይ ብሔር ያላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እየተቆጣጠሩና እያሰሩ መሆኑ በተደጋጋሚ እየተሰማ ነው ይላል ቀጣዩ የአሜሪካ ድምጿ ከፍተኛ የዲፕሎማት ጉዳዮች ዘጋቢ የሲንዲ ሴን ዘገባ ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች።