No media source currently available
በቡራዩ ከተማ ገፈርሳ ቀበሌ በተለምዶ ፀርሃ ፅዮን ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ቅዳሜ የካቲት 7/2012 ዓ.ም. “ግጭት ተነስቶ የኖርዌይ ዜግነት ያላትን ሀዊ ቀነኒን ጨምሮ ሌሎችም ድምፃዊያን በፀጥታ አስከባሪዎች ተደብድበዋል” ሲሉ ድምፃውያኑ ከስሰዋል። ይህ ግጭት የተከሰተው በአንድ ሆቴል ምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ መሆኑ ነው የተገለፀው።