አንድ ሚሊየን ተኩል አርሜንያዊያን ያተፈጁበትን - በፈረንጁ አቆጣጠር በ1915 እና 1916 ዓ.ም (በኢትዮጵያ ደግሞ በ1907 እና በ1908 ዓ.ም) በኦቶማን ቱርክ የተካሄደውን ፍጅት እና ከስምንት መቶ በላይ ቱትሲዎችና ለዘብተኛ ሁቱዎች የተጨፈጨፉበትን የ1994ቱን ወይም በኢትዮጵያ አቆጣጠር የ1986ቱን የርዋንዳ ጅምላ ግድያ ዓለም ሰሞኑን ያስታውሣቸዋል፡፡
"ከዚያ አሣዛኝ ሕመምና ጠባሣ ማገገም ቀላል አይደለም" - ይላል የቪኦኤው ዘጋቢ ማይክ ኦ ሱሊቫን ከሎስ አንጀለስ ባስተላለፈው ዘገባ፡፡
ሰሎሞን አባተ ዝርዝሩን አዘጋጅቶታል፤ ያዳምጡ፡፡