በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢህአዲግ 8ኛ ጉባኤውን ጀመረ

Supporters of the Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (EPRDF) sit in stands under a portrait of Prime Minister Meles Zenawi
Supporters of the Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (EPRDF) sit in stands under a portrait of Prime Minister Meles Zenawi

ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ልትለወጥ እንደምትችል ያላቸውን እምነት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በ8ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ገለጹ

የኢህአዲግ 8ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ ም በናዝሬት ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጉባኤው መክፈቻ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ንግግር አሰምተዋል፡፡ የቻይና የህንድና የተለያዩ አገሮች ተወካዮችም እንግድነት ተገኝተዋል፡፡ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ በቦታው በመገኘት፤ ለጊዜ ከፍተኛ ግምት ሊሰጥ እንደሚገባ አስታውሷል፡፡ ጉባኤውም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ተላልፏል፡፡ ዝርዝሩን በቦታው ተገኝቶ ካጠናከረው ዘገባ ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG