በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት፥ በግጭቶች መንስኤና መፍትሄ ፍለጋ ዙሪያ


በምዕራብ ኦሮሚያ፥ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶችን መንስኤ ምንነት፥ ያስከተሏቸውን ጉዳቶችና ለመፍትሄ የሚረዱ መላዎችን ለመመርመር የሚጥር ውይይት ነው።

በዚህ የመጀመሪያ ክፍል ውይይትም ሁለት የሃይማኖት መሪዎችና ግጭቶችን በመፍታት ዕውቅና ያላቸው ባለ ሞያዎች ይሳተፋሉ።

ለዝርዝሩ ውይይቱን ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG