በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የረቂቅ ቅርሶች ምንነትና ጥበቃ


በረቂቅ ቅርሶች ምንነትና ጥበቃ አስፈላጊነት ዙሪያ የሚያጠነጥን ውይይት ነው። ለመሆኑ «ረቂቅ» ቅርሶች፤ ሲባሉ ምንድናቸው? በስፋት ከሚታወቁት ግዑዝ፥ ወይም ”ተጨባጭ” ቅርሶችስ በምን ይለያሉ?

የባህልና ማኅበረሰብ ፕሮግራም ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር በተዛመደ በሃረር ታሪክና ባህል ዙሪያ ጥናቶች ያካሄዱ አንድ ምሁር አወያይቷል።

አህመድ ዘካሪያ ይባላሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም መምህር ናቸው።

የውይይቱን መጀመሪያ ክፍል ያዳምጡ።

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG