ሃኪምዎን ይጠይቁ፥ በማሽተት ችሎታ መቀነስ አለያም መጥፋት ዙሪያ ከአድማጭ የደረሱ ጥያቄዎችን መነሻ በማድረግ ከባለ ሞያ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው ይዞ የቀረበው።
ለጥያቄዎቹ ምላሽ የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut Sinus Institute ረዳት ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምናና ቀዶ ህክምና ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው ተሰማን ተሰማ ናቸው።
ሙሉ ቃለ ምልልሱን ከዚህ ያድምጡ።