በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግስት የጠራቸው ስብሰባዎችና ተቃውሞዎቹ


በልዩ ልዩ መገናኛ አውታሮች ለቀናት ሲተዋወቁ የሰነበቱት የኢትዮጵያ መንግስት የጠራቸው ስብሰባዎች፤ እንዲሁም በአንፃሩ የተጠሩ የተቃውሞ ሠልፎዎች በተለያዩ የሰሜን አሜሪካ ከተሞችና በካናዳ በዛሬው ዕለት ተካሂደዋል።

ባልደረቦቻችን አዲሱ አበበና ሄኖክ ሰማእግዜር የዋሽንግተኑ ስብሰባ በተካሄደበት የሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽና ከአዳራሹ መግቢያ ለተቃውሞ የተሰበሰቡ ኢትዮጵያውያን ያደረጉትን እንቅስቃሴ ሂደቶች ተከታትለዋል።

ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት የነበውን ሁኔታ የሚያሳየው ተከታዩ አጠር ያለ ዘገባ ወደዚያው ይወስደናል።

XS
SM
MD
LG