በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ውሎና አዳር በሊቢያ

A pro-Moammar Gadhafi anti-aircraft machine gun is burned by Libyan rebels during a battle, in the town of Brega, east of Libya, March 2, 2011
A pro-Moammar Gadhafi anti-aircraft machine gun is burned by Libyan rebels during a battle, in the town of Brega, east of Libya, March 2, 2011

ከቀውሱ ተከበው የሚገኙ ስደተኞችን ከዚያች አገር ለማውጣት ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት IOM እና ሌሎች ተቋማት፤ እንዲሁም መንግስታት የያዙት ጥረት በአንድ በኩል፤ ወደ አገራቸው መመለስ ካሉበት ሁኔታ የማይመርጡት መሆኑን የሚናገሩ ወገኖች ሁኔታ በሌላው ይታያል።

በሊቢያው ሕዝባዊ ዓመፅ የተጠመዱት ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ችግር አሁንም እንደ በረታ መሆኑን ከመከራው ለመዳን የመፍትሄ አማራጭ ፍለጋ ላይ የሚገኙት ስደተኞች እየገለፁ ነው።
ከስደተኞቹ አንድ ሁለቱንና እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው አንድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባለስልጣን አነጋግረናል።

ስደተኞቹ የሚገኙበትን ወቅታዊ ሁኔታና ሌሎች ተዛማች ጉዳዮች ከዘገባው ዝርዝር ያዳምጡ፡፡

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG