በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተጨባጭ መሠረት የሌለው የተጋነነ ስጋት በሽታ ነው?


በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Delusion በመባል በሚታወቅ የህመም ዓይነት ዙሪያ ከአድማጮች የተላከ ጥያቄን መሠረት ያደረገ ዝግጅት ነው።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአሪዞና ክፍለ ግዛት በታዋቂው ሜዮ ክሊኒክ፥ የነርቭና የአዕምሮ ሃኪም ዶ/ር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤

ሁለተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG