በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ተወዳዳሪዎች ፉክክርና የውድድሩ ሜዳ


እጅግ የገነነ ፉክክርና አለፍ ሲልም ተፎካካሪዎች የፓርቲያቸው ዕጩ ሆኖ ለመቅረብ አንዱ ሌላውን ለማጣጣል ለሚሰነዝሩትን መከራከሪያ አስረጅ ያሉትን ለማምጣት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የሌለ የሚመስልበት ውድድር ነው።

የእስካሁኑን የምርጫ ውድድሮችና ቀጣዩን ፉክክሮኝ የቃኘ ሞያዊ ትንታኔ ከካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲው የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና የህግ አዋቂ ጋር።

ለሞያዊ ትንታኔው የቃለ ምልልሱን ከዚህ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG