ሃኪምዎን ይጠይቁ በምሽቱ ቅንብሩ፥ በርከት ያሉ አድማጮች የማንኮራፋት ችግርን አስመልክቶ ላደረሱን ጥያቄዎች የባለ ሞያ ትንታኔ ይዞ ቀርቧል።
ጥያቄዎቹ ምላሽ የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut ዩኒቨርሲቲ ረዳት የህክምና ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምና ልዩ ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው ተሰማ ናቸው።
የቃለ ምልልሱን የመጀሪያ ክፍል ያድምጡ።