ሃኪምዎን ይጠይቁ በደም መመረዝ በሽታ ዙሪያ ከበርካታ አድማጮች በደረሱን ጥያቄዎች መነሻነት የተሰናዳ ዝግጅት ነው ይዞ የቀረበው።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን፥ ዶ/ር ዳንኤል ፈቃደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ የህክምና ሆስፒታል የውስጥ ደዌና የተላላፊ በሽታዎች ልዩ ሃኪምና የህክምና መምህር ናቸው።
የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤
ሁለተኛውን ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤