በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያን መንግስት በጅምላ ፍጅት ከሰሰ።


የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር፥ ኦብነግ ባለፈዉ ሳምንት በኢትዮጵያ መንግስት ሰራዊትና ”ልዩ ፖሊስ” የሚባሉ ያላቸው የክልሉ ኃይሎች በመተባበር በጅምላ ፈጁዋቸዉ ያለዉን የ37 ሰዎች ስም ዝርዝር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።

መግለጫዉ የሰለባዎቹን ጾታ የተገደሉበትን ቀንና ቦታም ለይቶ ይጠቅሳል። የኦብነግ የዉጭ ጉዳይ ኮሜቴ ረዳት ኃላፊና የኢትዮጵያ ጉዳይ ተጠሪ አቶ ሀሰን አብዱላሂን አነጋግራለች።

XS
SM
MD
LG