በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማንኮራፋት ችግር፥ ምንጮቹና የመፍትሄ አማራጮቹ፤ የባለ ሞያው ማብራሪያ ሁለተኛ ክፍል


የማንኮራፋት ችግርን አስመልክቶ ቁጥራቸው በርከት ካለ አድማጮች ለደረሱን ጥያቄዎች የተሰጠ የባለ ሞያ ምላሽ ሁለተኛ ክፍል።

ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut ዩኒቨርሲቲ ረዳት የህክምና ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምና ልዩ ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው ተሰማ ናቸው።

የቃለ ምልልሱን ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG