በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክርክር፥ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤና እክል፥ መንግስታዊ ሥልጣን፤ ኅገ መንግስቱና የአገሪቱ ፓርላማ ሚና ዙሪያ


የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ወቅት ሕገ መንግሥቱ ያገር ማስተዳሩን ሥልጣን በሚሰጠው አካል ማንነትና በአገሪቱ ፓርላማ ሚና ዙሪያ የሚካሄድ ክርክር ነው።

ተከራካሪዎቹ፥ የፕሮግራሙ የዘወትር ተሳታፊዎች፥ አቶ መኮንን ካሳ ከሲያትል ዋሽንግተን የኢትዮጵያን መንግስት ፖሊሲዎች በመደገፍ፤ አቶ ግዛው ለገሰ የመንግስቱን ፖሊሲዎች በመቃወም ለክርክር ተሰልፈዋል።

የክርክሩን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤



የክርክሩን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG