በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትሷ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ለአፍሪቃ መሪዎች ባሰሙት ንግግር አፍሪቃውያን ፈላጭ ቆራጭ ገዢዎችን መተው አለባችሁ፤ አሉ


ሳምንታዊው እሰጥ-አገባ የክርክር መድረክ የመጀመሪያ ክፍል

ሰሞኑን በአፍሪካ ጉብኝት አድርገው የተመለሱት የዩናይትድ ስቴትሷ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር Hillary Clinton አዲስ አበባ ውስጥ ለአፍሪቃ መሪዎች ያደረጉትን ንግግር ተንተርሶ የተካሄደ ክርክር ነው፤ የእሰጥ አገባ የምሽቱ ትኩረት።

ሳምንታዊው እሰጥ-አገባ የክርክር መድረክ የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG