Print
አሜሪካ በኢትዮጲያ አምስት መቶ ሺህ ዕጉዋለ ማውታንን ወይም ወላጅ እና ለችግር የተጋለጡ ህጻናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ መርሃ ግብር ይፋ አድርጋለች።
ለዚህ መርሃ ግብር ማስፈጸሚያ ለአምስት ዓመታት አንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር መመደቡ ተገልጧል።
ዘገባውን ያድምጡ