አዲስ አበባ —
በኦሮሚያ በተደረገው የስልጣን ሽግሽግና የወጣቶች ሥራ አጥነት ላይ በሥፍራው ለተገኙ ለኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ባለሥልጣናት ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡ ባለሥልጣናቱም መልስ ሰጥተዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
ቀጥተኛ መገናኛ