አዲስ አበባ —
ፖሊስ ከአንድ ወር በፊት በሽብር ተግባር ጠርጥሬአቸዋለሁ ብሎ ያሠራቸው የአንድነት የሰማያዊ ፓርቲዎች አመራር አባላት ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ የፖሊስን ጥያቄ የተቀበለ ሲሆን ታሣሪዎቹን ግን ወዳጅ ዘመድ እንዲጎበኛቸው አዝዟል፡፡
ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡