በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት የአረና መሪዎች ለቀቁ

  • ግርማይ ገብሩ

መድረክ

የአረና መድረክ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሁለት አባላት የሆኑት አቶ አሥራት አብረሃምና አቶ ግዑሽ ገብረፃዲቅ ድርጅቱን ከሰኔ 1/2005 ዓ.ም ጀምሮ መልቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡

ግለሰቦቹ ድርጅቱን በፈቃዳቸው ለመልቀቅ መወሰናቸውን ያሣወቁት ለማዕከላዊ ኮሚቴው በፃፉት ደብዳቤ መሆኑ ታውቋል፡፡

አንድ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር አባል ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ሰዎቹ ድርጅቱን በፍላጎታቸው መልቀቅ መብታቸው መሆኑን ገልፀው እርምጃቸው ግን ድርጅቱን አያዳክመውም ብለዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የግርማይ ገብሩን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG