በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓረና በትግራዩ ምርጫ አይሳተፍም


Arena Tigray
Arena Tigray

የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት በትግራይ ክልል በሚካሄደው ምርጫ ኢ- ሕገ መንግሥታዊ ነው በማለት እንደማይሳተፍ ገለፀ።

ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው መግለጫ ነው ይህ ያለው። በመግለጫው አስመልክቶ ሙሉጌታ አፅብሃ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ አነጋግሮ የሚከተለው ዘገባ ልኮልናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዓረና በትግራዩ ምርጫ አይሳተፍም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00


XS
SM
MD
LG