መቀሌ —
በፓርቲው መሰተካከል ያለሻቸውን ችግሮች ቶሎ ባለመፈታታቸው ፓርቲው እንዲለቁ ምክንያት እንደሆናቸው ተናግረዋል።
አዲስ ፓርቲ ለመመስረትም ለኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ ማቅረባቸው ገልፀዋል። የዓረና አመራሮች በዚህ ጉዳይ መልስ ጠይቀናቸው ጉዳዩ ላይ አስመልክቶ በቅርቡ መግለጫ እንሰጣለን ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።