በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባልደራስ መሪዎች ተለቀቁ፤ አርባ ምንጭ


የባልደራስ መሪዎች ተለቀቁ፤ አርባ ምንጭ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

የባልደራስ መሪዎች ተለቀቁ፤ አርባ ምንጭ

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ ውስጥ ታስረው የነበሩ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ መሪዎች ትናንት መለቀቃቸውን ፓርቲው አስታውቋል።

የፓርቲው መሪዎች ተይዘው የታሰሩት”በአካባቢው ያደርጉ የነበረውን እንቅስቃሴ ለባለሥልጣናቱ ባለማሳወቃቸውና ከፖሊስ ጋር በፈጠሩት አለመግባባት ነው” ሲል የአርባ ምንጭ ከተማ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለቪኦኤ ገልጿል።

ዮናታን ዘብዴዎስ ከሃዋሳ የላከው ዘገባ ነው።

XS
SM
MD
LG