አጋሩ
የዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ መንበር የነበሩ አቶ ብርሃኑ በርኸ አረፉ፡፡
አቶ ብርሃኑ በአደረባቸው ሕመም ሲታከሙ ከቆዩ በኋላ በአሜሪካ አርፈዋል፡፡ የቀብር ሥነ ስርዓቱም በትናትናው ዕለት በመቀሌ ተፈፅሟል፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available