በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፀረ-ሙስና ኮሚሽን መሰናክሎች እያጋጠሙት እንደሆነ ገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን


ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን የአሠራር ስልት ከሙስና የፀዳ ለማደረግ እወስዳቸዋለሁ በሚላቸው እርምጃዎች አተገባበር ላይ መሰናክሎች ያጋጠሙት መሆኑን አስታውቋል፡፡

ህጋዊነት የሌላቸውን ጨረታዎች በማምከንም በርካታ የመንግሥት ገንዘብ መታገዱንም ገልጿል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG