በሽብርተኝነትና በሃገር ክህደት ወንጀል ተከስሰው እስከዕድሜ ልክ እሥራት ፍርድ የተላለፈባቸው የእነአቶ አንዱዓለም አራጌ ጉዳይ ትናንት ለአራተኛ ጊዜ ተቀጥሯል፡፡
ፍርድ ቤቱ ውሣኔውን ለመስጠት ሌላ ቀጠሮ የሰጠው ጉዳዩን በዝርዝር ማየት ፈልጎ እንደሆነ ታውቋል፡፡
በዚህ መሠረት ችሎቱ ለመጋቢት 30 / 2005 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡
ዘገባውን ያዳምጡ