በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ


የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ፡፡

ፕሮፌሰር አንድሪያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG