በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስብሰባ መካሄዱን ተገለጸ


አቶ ንጉሱ ጥላሁን
አቶ ንጉሱ ጥላሁን

የአማራን ክልል የሚያስተዳድረው ብአዴን ሰሞኑን ባካሄደው የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በወቅታዊ ችግሮች፣ መንስኤዎችና ምክንያቶች ላይ መነጋገሩን ይፋ አደረገ።

የማእከላዊ ኮሚቴ አባል እና የክልሉ መንግሥት ቃል-አቀባይ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ኢህአዲግ በአገር አቀፍ ደረጃ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች በክልል ደረጃ ታይተዋል ብለዋል።

በዚህም መሠረት የአማራ ጸገዴ እና የትግራይ ጸገዴ በተባሉ ወረዳዎች መካከል ያለው ወሰን ማካለል በፍጥነት መከናወን ከተነሱት ጉዳዮች አንዱ መሆኑን ጠቁመዋል።

ብአዴን በክልሉ በደረሰው የሰው ሕይወትና የአካል ጉዳትም እንደዚሁም የንብረት መውደም የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን መግለጹንም ቃል-አቀባዩ አመልክተዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስብሰባ መካሄዱን ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00

የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ስብሰባ መካሄዱን ተገለጸ(ክፍል 2)
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:28 0:00

XS
SM
MD
LG