በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ባለቤት የምሥራች ኃይለማርያምና ወንድማቸው ብዙነህ ፅጌ...


አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ - የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ - የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ

ባለቤታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ያገኛሉ ብለው እንደማያምኑ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ባለቤት ወ/ሮ የምሥራች ኃይለማርያም ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:14:20 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ባለቤታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ያገኛሉ ብለው እንደማያምኑ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ባለቤት ወ/ሮ የምሥራች ኃይለማርያም ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

ወንድማቸው አቶ በዛብህ ፅጌም የወ/ሮ የምሥራችን ሃሣብ አጠናክረው “አንዳርጋቸው በቴሌቪዥን ሲናገር የተሰማው ከተፈጥሮው ጋር የማይጋጭ እንዲያውም የሚያጠናክረው ነው” ብለዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ዜጋው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ኢትዮጵያ ውስጥ በእሥር ላይ የሚገኙበት የእንግሊዝ መንግሥት የየመንን አድራጎት አውግዞ ኢትዮጵያ ውስጥ በሌሉበት የተላለፈባቸው የሞት ፍርድ ተፈፃሚ እንደማይሆንና ፍትሐዊ የፍርድ ሂደት ይደረግላቸዋል ብሎ እንደሚጠብቅ ገልጿል፡፡

ለዝርዝር ዘገባውና ለሙሉ ቃለ ምልልሶች የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG