በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይዞታና የተቃዋሚዎች ሚናና በተንታኞች እይታ


የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይዞታና የተቃዋሚዎች ሚናና በተንታኞች እይታ፤ ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይዞታና የተቃዋሚዎች ሚናና በተንታኞች እይታ፤ ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:31 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

«የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታና የመንግስት አስተዳደር፤ በዲሞክራሲያዊ የለውጥ ሂደቶች የተቃዋሚዎች ሚና እና የሕዝብ ተሳትፎ፤» የተከታታይ ውይይታችን ትኩረት ያደረገበት ጭብጥ ነው።

በቀደሙት የመጀመሪያ ሁለት ተከታታይ ክፍሎች፤ የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን እይታ ለመዳሰስ የሞከረው ቀዳሚ ውይይት፤ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ዋና ጸሃፊ አቶ አሥራት ጣሴን፤ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፖርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዝዳንት አቶ ሙሼ ሰሙን እና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነትን አሳትፏል።

ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳይ ተከታታይ ምሁራን ጋር በሚካሂደው ቀጣይ ውይይት ደግሞ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሚያቀርቧቸው ምሁራዊ ትንታኔዎችና አስተያየቶች የሚታወቁት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ እና የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የክርክር ፕሮግራም - እሰጥ አገባ የዘወትር ተሳታፊና በተለያዩ መድረኮች መሠል ተሳትፏቸው የሚታወቁት አቶ ግዛው ለገሰ ይወያያሉ።

ውይይቶቹን ከዚህ ያድምጡ፤

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይዞታና የተቃዋሚዎች ሚናና በተንታኞች እይታ፤ ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይዞታና የተቃዋሚዎች ሚናና በተንታኞች እይታ፤ ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:31 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG