በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አናቤ" ያልተነበበው የተፈጥሮ ገጽ


አናቤ" ያልተነበበው የተፈጥሮ ገጽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00

በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የአናቤ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን በ85 ሄክታር መሬት ላይ የተንጣለለ ነው። በውስጡ ከ20 የሚበልጡ አገር በቀል የዛፍ ዓይነቶችን ይዟል። ነብር፣ ጉሬዛ፣ ጅብ፣ ድኩላ፣እና ኢትዮጽያ ውስጥ ብቻ የምትገኘው “ሶረኔ ቆቅ” እና በርካታ የዱር እንስሳት እና አእዋፋትም ይናኙበታል።

ለባህል ህክምና አጋዥ የሆኑ እጽዋት መገኛም እንደኾነ ባለሞያዎች ያስረዳሉ።

መስፍን አራጌ ይህንን ደን ተመልክቶታል በተከታዩ ዘገባ ያቃኘናል።

XS
SM
MD
LG