በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ


በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ መንግሥት በጊዜ መርምሮ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠይቋል።

የድርጅቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ አጥኚ አቶ ፍሰሃ ተክሌ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል “ከዚህ በፊት በሃገሪቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ያነጣጠረ ግድያ ምርመራ ውጤት መዘግየቱ ለእንዲህ ዓይነቱ ግድያ ዳግም መከሰት በር ይከፍታል” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:04 0:00


XS
SM
MD
LG