በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አውሮፓውያኑ የአማርኛ መምህራን


የአማርኛ መምህራኑ ጀርመናዊውያኑ ዶ/ር አንድሪያስ ቬተር፣ ዶ/ር ሮኒ ማየር እና ትውልደ ኢትዮጵያ ጀርመናዊው ዶ/ር ጌቴ ገላዬ 
የአማርኛ መምህራኑ ጀርመናዊውያኑ ዶ/ር አንድሪያስ ቬተር፣ ዶ/ር ሮኒ ማየር እና ትውልደ ኢትዮጵያ ጀርመናዊው ዶ/ር ጌቴ ገላዬ 
አውሮፓውያኑ የአማርኛ መምሕራን
please wait

No media source currently available

0:00 0:28:48 0:00

ጀርመናዊውያኑ ዶ/ር ሮኒ ማየር እና ዶ/ር አንድሪያስ ቬተር፤ እንዲሁም የትውልደ ኢትዮጵያ ጀርመናዊው ዶ/ር ጌቴ ገላዬ የሙያ አጋር የአማርኛ መምህራን ናቸው። አማርኛን እንደ ውጭ ቋንቋ ማስተማር።

‘መደበኛነትን ያማከለ’ ይሉታል .. አንድ ወጥ ሥርዓተ ትምህርት መፍጠር እና የአማርኛ ቋንቋ አካዳሚ ማቋቋም፤ ትኩረት ከሚያደርጉባቸው ዐበይት ጭብጦች ውስጥ ዋናዎቹ ናቸው።

ዝርዝሩን ከአሜሪካ ድምጽ የራዲዮ መጽሔት ፕሮግራም ጋር ካደረጉት ውይይታቸው ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG