መቀሌ —
በትግራይና አማራ ህዝቦች መካከል ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የሰላም ፎረም በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል።
በሁለቱም ህዝቦች መሀከል ግጭት ለመፍጠር እየተደረገ ያለውን የተባለው እንቅስቀሴ ለመግታት የሰላም ታጋይነትና ተሟጋችነት በመጠቀም የሚሰራበት መንገድ በፎረሙ ውይይት ተካሂዷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ