No media source currently available
በአማራና በትግራይ ክልሎች ፖለቲከኞች መካከል የሚታዩ አለግባባቶች ላይ የሚመክር የሽምግልና መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በሽማግሎቹ ውይይት ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ፖለቲከኞችንም ሌሎችንም በመገሰፅ ጭምር ለሃገር ሰላምና ለመግባባት እንዲተጉ መልዕክት አስተላልፈዋል።