በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በአማራ ክልል አዋሳኝ ስፍራዎች የህወሓት ኃይል እጁን እየሰጠ ነው"- አቶ ተመስገን ጥሩነህ


አቶ ተመስገን ጥሩነህ
አቶ ተመስገን ጥሩነህ

በአማራ ክልል አዋሳኝ በሆኑት በሶሮቃ እና ቅርቃር በተደረገ ውጊያ በርካታ የህወሓት ኃይል በሰላም እጁ መስጠቱን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ።

ትናንት ከእኩለ ሌሊት እስከ ረፋድ ተደጋጋሚ ማጥቃት ተሰንዝሮ እንደነበር የገለፁት ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተደረገ መልሶ ማጥቃት በርካታ ቦታዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"በአማራ ክልል አዋሳኝ ስፍራዎች የህወሓት ኃይል እጁን እየሰጠ ነው"- አቶ ተመስገን ጥሩነህ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:12 0:00


XS
SM
MD
LG