በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልሉ የክተት ዐዋጅ


ፎቶ ፋይል፦ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አገኘው ተሻገር
ፎቶ ፋይል፦ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አገኘው ተሻገር

የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አገኘው ተሻገር በህወሓት ተከፈተ ያሉትን ጦርነት ለመመከት ለሚካሄደውና እና የህልውና ዘመቻ በሚል ለጠሩት ዘመቻ እሁድ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም የክተት ጥሪ አድርገዋል። ፕሬዚዳንቱ ከትናንት በስቲያ/ዕሁድ/ ባደረጉት ጥሪ

“በክልሉ ውስጥ ማንኛውም የመንግሥትንም ሆነ የግል መሳሪያ የታጠቀ እንዲሁም ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ ከዛሬ ጀምሮ ይክተት” ብለዋል።

"የትግራይ ሕዝብ ግን ወንድም ሕዝብ ነው" ያሉት አቶ አገኘሁ "ጠላታችን ህወሓት ነው፣ የምንዘምተውም አሸባሪ ቡድኑን ለመመከት ነው” በማለት ተናግረዋል።

ተቃዋሚው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) እና ከፍተኛ የክልሉ የጦር አመራሮችም የክተት ጥሪውን ደግፈውታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራ ክልሉ የክተት ዐዋጅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:46 0:00


XS
SM
MD
LG