No media source currently available
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል። የአሜሪካ ኤምባሲ የደህንነት ማሳሰቢያ አውጥቷል። በጎንደር ከተማና በአካባቢዋ ተከስቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ የፀጥታው ሁኔታ ወደነበረበት መመለሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ክሱ ምላሽ ሰጥተዋል።