በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ወለጋ ስለተፈፀመው ጥቃት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ መግለጫ


በምዕራብ ወለጋ ስለተፈፀመው ጥቃት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00

ህወሓት አማራን ማጥቃትን ወደ ስልጣን መመለሻ አደርጎ ቆጥሮታል ሲል የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ወንጅሏል። የአማራ ህዝብ በኦሮሚያም ሆነ በሌሎቹ አካባቢዎች ዋጋ እየከፈለ ያለው በህወሓት የእጅ አዙር ጥቃት ነው ብሏል ፓርቲው። ፓርቲው ትናንት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጎሊሶ ወረዳ በተፈፀመው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጿል።

XS
SM
MD
LG