No media source currently available
በአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታየውን የደኅነት ሥጋት ለመቆጣጠር ፖሊስ መዋቅር እያካሄደ እንደሆነ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ከአለፈው ዓመት ጀምሮ በክልሉ አንዳንድ ቦታዎች የሰላም መደፍረስ ሲታይ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡