በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በክልሉ መንግሥት ቀስቃሽነት የተዘጋጀ ነው የተባለ፣ ሰላምን የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሄደ። ደሴ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ያገኘናቸው ተሳታፊዎች፣ ክልሉ ከግጭት እንዲወጣና ሰላም እንዲመጣ የሚጠይቅ ሐሳብ በሰልፉ ላይ ማንፀባረቃቸውን ተናግረዋል።
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
በሌላ በኩል ሰልፍ የወጡት በአስገዳጅነት መኾኑን የተናገሩ አንድ የወልድያ ከተማ ነዋሪ፣ “መንግሥት ነዋሪዎች በፈቃዳቸው ሰልፍ እንዲወጡ ቢፈቅድና ትክክለኛውን የሕዝብ ስሜት ቢያዳምጥ ተገቢ ይኾን ነበር” ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም