በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል የተፈጠሩ ግጭቶች አሁንም ቀጥለዋል


በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶች ዛሬም መቀጠላቸውን በዚህም የሰው ሕይወት መጥፋቱን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ ገለጸ።

በጎንደርና ባሕር ዳር ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ሁኔታው በየዕለቱ እየባሰና የሕዝቡ ቁጣ እየገነፈለ እንደሆነ ሲገልጹ የክልሉ መንግስት በበኩሉ በተፈጠሩት ችግሮች በሁሉም በኩል ጉዳቶች ደርሰዋል የክልሉ መንግሥት ከሕዝቡ ጋር ችግሮቹን ለመፍታት ርብርብ እያደረገ ነው ይላል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በአማራ ክልል የተፈጠሩ ግጭቶች አሁንም ቀጥለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:32 0:00

XS
SM
MD
LG