No media source currently available
በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የኮሮናቫይረስ ለይቶ ማቆያም ሆነ የመመርመሪያ መሳሪያ በሙሉ አቅሙ እየሰራ እንዳልሆነ አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎች ተናገሩ።