በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ምክር ቤት ሹመት


ዛሬ የተጠራው የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ የስምንት የቢሮ ኃላፊዎችን ሹመት አጽድቋል።

ለፌደራል ሥራ የተዛወሩ የክልሉን አመራር አባላት አስመልክቶ ክልሉ ካለበት ውስብስብ ችግር አንፃር ወቅቱን ያልጠበቀ ዝውውር እንደሆን የገለፁ የምክር ቤቱ አባላት ተቃውሞ አሰምተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአማራ ክልል ምክር ቤት ሹመት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG